4ኛ የሥራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ ከድር ጁሀርን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሰይሟል።
በምክር ቤቱ የተሰየሙት ምክትል ከንቲባው በጉባኤው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: