Search

አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

ዓርብ መስከረም 22, 2019 125

የአፋር ክልል ምክር ቤት አቶ አወል አርባን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል።

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

ምክር ቤቱ ባካሄደው ጉባኤ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ ያሲንን ሹመት አጽድቋል።

 

በወንዴ ኃይሉ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: