Search

ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰየሙ

ቅዳሜ መስከረም 23, 2019 137

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ ዙር የመስራች ጉባዔ እያካሄደ ነው።

ምክር ቤቱ ወ/ሮ ዘቢባ መሀመድን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰይሟል።

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: