Search

የትምጌታ አሥራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርዕስ መስተዳደር ሆነው ተሰየሙ

ቅዳሜ መስከረም 23, 2019 147

1ኛ መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ያለው 7ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የትምጌታ አሥራት(ዶ/ር)ን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡

ምክር ቤቱ መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው በወልቂጤ ከተማ ነው፡፡

በአባዲ ወይናይ

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: