Search

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

ቅዳሜ መስከረም 23, 2019 207

7ኛ ዙር መሥራች ጉባዔውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ያለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።

በዚህ መሰረት

1. አንተነህ ፍቃዱ - የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተደድር፣

2. ዲላሞ ኦቶሬ(ዶ/ር) - የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ፣

3. አቶ ዑስማን ሱሩር- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርና እና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ፣

4. አቶ መለሰ ዓለሙ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባባሪ፣

5. አቶ ሞገስ ባልቻ- በምክትል ርዕሰ መስተደድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ ሆነው በምክር ቤቱ ተሰይመዋል።

በአባዲ ወይናይ

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: