የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ7ኛ ዙር መስራች ጉባዔው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ያቀረቡትን የአስፈጻሚ ካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
በዚህም መሠረት፡-
1. አቶ ተመስገን ካሳ - የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ
2. ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ - የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
3. አቶ ማቴዎስ ሎምበሶ - የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ሳሙኤል ዳርጌ - የጤና ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ሙስጠፋ ኢሳ - የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ ሰላሙ አማዶ - የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ ሳሙኤል መንገሻ - የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
8. አቶ ተመስገን ጎዴቦ - የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ አሰፋ ደቼ - የደንና አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ አብዶ አሕመድ - የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ አብዱልባሲጥ አባኮ - የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
12. ወ/ሮ ዘይቱና ኢብራሂም - የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ
13. አቶ ደምስ ገብሬ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
14. ዶ/ር ቶፊቅ አጫሉ - የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
15. አቶ ገብሬ ጋጌ - የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
16. አቶ አክሊሉ መኔዶ - የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ
17. ተስፋዬ አጋፋሪ (ዶ/ር) - የኅብረተሰብ ተሳትፎና የዲያስፖራ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
18. ወ/ሮ ቀመሪያ ረሻድ - የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
19. አቶ ታመነ ገብሬ - የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡
የተሾሙት የካቢኔ አባላት በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
በአባዲ ወይናይ
#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: