Search

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ረቡዕ መስከረም 27, 2019 229

በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሥራ ጉብኝት እና የላቀ አመራር ልምድ ልውውጥ ላይ የሚሳተፈውን ልዑክ ከመሩት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ተወያይተናል።

‎ኢትዮጵያና ናይጄሪያ የበርካታ ብሔረሰቦች፣ የብዙ ባህሎች እና የከፍተኛ ሕዝብ ቁጥር ባለቤት የሆኑ ሀገራት ናቸው። ይህም የሁለቱን ሀገራት ትብብር አጠናክረን ለማስቀጠልና የእርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ መልካም ዕድል ይሰጠናል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: