ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ እሑድ ጥቅምት 01, 2019 47 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል። #የመደመርመንግሥት አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: