Search

ልዑል ሙሐመድ ቢን ሰልማን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ማክሰኞ ጥቅምት 03, 2019 62

የሳዑዲ ዓረቢያው አልጋ ወራሽ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ልዑል ሙሐመድ ቢን ሰልማን ቢን ዐብዱልዐዚዝ አል ሳዑድ፣ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ልከዋል፡፡

ልዑል አልጋ ወራሹ በላኩት የደስታ መግለጫ መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥራቸው ስኬትን እና መልካም ዕድልን የተመኙ ሲሆን፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ የላቀ እድገትንና ብልፅግናን ተመኝተዋል፡፡

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: