Search

ሦስቱ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ምሰሶዎች

ረቡዕ ጥቅምት 04, 2019 76

Description: ➡ነፃነት፣ እኩልነት እና ፍትሐዊነት

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ የሁሉን ሀገራት ሉዓላዊ ነጻነት ያከበረ፣ በእኩልነት እና በፍትሐዊነት መርሆች ላይ የተመሠረተ ሲሆን፤ ይህ የጸና አቋም ከርዕዮተ ዓለም ለውጥ እና ከዘመን ዘመን የማይለወጥ ሀገራዊ ምሰሶ ነው።

Description: ➡ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ

አፍሪካውያን የራሳቸውን ችግሮች በራሳቸው አቅም የመፍታት ሙሉ መብት እና አቅም አላቸው የሚለው የጸና እምነት የውጭ ፖሊሲው ዋና መሠረት ነው።

Description: ➡የጋራ ተጠቃሚነት መርሕ

ከማንኛው ሀገር የሚፈጠር ፕሎማሲያዊ ግንኙነት በጋራ አሸናፊነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ትብብር መፍጠር እና አብሮ መሥራትን ይከተላል።

#የመደመርመንግሥት

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: