የኢትዮ ስታርትአፕ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
በፈጠራ አቅማቸው የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ለማሳደግና ለማስተዋወቅ የሰሩ አራት ጀማሪ ስታርትአፖች:-
ረዳት ኤአይ
ግሎብ ዶክ
ቡናሳይት
ስትራይቭ ለፍጻሜ ውድድር አልፈዋል።
በቅርብ ቀን ይጠብቁን

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: