1. አቶ ብርሃኑ ዘውዴ
o የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
2. ዶ/ር ታምራት በየነ
o የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
3. አቶ ብርሃኑ ፈይሳ
o የመንግሥት ረዳት ተጣሪ
4. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ
o የመንግሥት ረዳት ተጣሪ
5. ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ
o በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ
6. ወ/ሪት ፈዲላ አባቢያ
o በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ የዲጂታል ሚዲያ አስተባባሪ
7. አቶ ተስፋዬ ይገዙ
o በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: