Search

የሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን የጥፋት ተግባር

ሓሙስ ጥቅምት 05, 2019 54

ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን በመቐለ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ላይ ዝርፍያ እና ውድመት ፈፅሟል።

ሕገ ወጥ ቡድኑ በሚሸሽበት ወቅት የፈፀመው ይህ ተግባር ለሕዝብ ደንታ የሌለው መሆኑን ያሳየበት ነው።

የእኩይ ተግባር ባለቤት በሆነው በዚህ ቡድን በትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተፈፀመውን ተግባር ከምሥሉ ይመልከቱ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: