Search

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ባለው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተላለፉ መልዕክቶች

ቅዳሜ ጥቅምት 07, 2019 48

የመከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን ማሳያ አርማችን ነው !!

በማይነጥፈው የመከላከያ ሠራዊታችን የጀግንነት ተጋድሎ የሀገራችን ክብር ከፍ እናደርጋለን!!

መከላከያ ሠራዊታችን፣ የፌዴራል እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች ለከፈሉት ዋጋ ክብር እንሰጣለን!!

የኢትዮጵያ ጠላቶችን እየደመሰስን ሰንደቅ ዓላማችን ከፍ እናደርጋለን!!

መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃወች እንደግፋለን!!

የሀገራችንን ሰላም ለማወክ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የተሰለፉ ኃይሎችን በፅኑ እናወግዛለን!!

የሀገራችን አንድነት በፀረ ሰላም ኃይሎች ሴራ አይደናቀፍም!!

ሀገርን ለማፅናት እና ለማበልፀግ ከመንግሥት ጎን እንሰለፋለን!!

ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን!!

የባሕር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መሥዋዕትነት እውን ይሆናል!!

 

ለድል የተወለደው መከላከያ ሠራዊታችን አለኝታችን ነው!! የሚሉ መልዕክቶች በዋናነት ይጠቀሳሉ።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: