🔍 ኢትዮጵያ በጋራ ዛፍ በመትከል፣ ሌጋሲን በመተው አንድነት እንዲበቅል፣ እንዲያብብ፣ እንዲያድግ በማድረግ የነገይቱ ኢትዮጵያ ለልጆቻችን የተመቸች እንድትሆን በጋራ እንድንተጋ አደራ እላለሁ።”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር) 📅 Jul 12, 2026 👁️ 178
🔍 ኢትዮጵያ የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው እና ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የአውሮፕላን ማረፊያ፣ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ተገንብቶ ዛሬ በይፋ ተመርቋል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 12, 2026 👁️ 232
🔍 ኢንፎግራፊክስ "ኢትዮጵያ የሕፃናት፣ የወጣቶችና የአረጋውያንም ነች። ለሕፃናቶቻችንና ለወጣቶቻችን ዘላቂ ሰላም እንዲወርድ፣ ታላላቆቻችን ከሁሉም ወረዳዎችና ክልሎች ተወክለው በአዲስ አበባ በጋራ ለመምከር ታድመዋል።" ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር 📅 Jul 12, 2026 👁️ 211