"ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእኔ ጋር ፊት ለፊት ይወያዩ" - ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ "ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ፑቲንን ማግኘት ከፈለጉ ወደ ሞስኮ ሊመጡ ይችላሉ" - ክሬምሊን