🔍 ኢንፎግራፊክስ "የአንድ ቀን ክፉ ስራ የአመቱን መልካም ስራ ያጠለሸዋል፤ ሌብነትና ቱሪዝም አብሮ ስለማይሄድ ሁላችንም በጋራ ቆመን እንሰራ" ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 135
🔍 ኢንፎግራፊክስ "ስንሰራ ለትውልድ የሚሸጋገር ስራ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፤ የለብ ለብ ስራ ለዛሬ ማድረስ ብቻ መሆን የለበት።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 112
🔍 ኢንፎግራፊክስ "ሰው ሲመጣ ሊዝናና ብቻ አይመጣም። ወይ አስተምሮን ወይ ገንዘብ አፍስሶ ወይ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ሀሳብ አመንጭቶ ስለሚሄድ የመጣውን ሰው ሁሉ ማክበር ያስፈልጋል።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 111
🔍 ኢንፎግራፊክስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአርባ ምንጭ እና ለደቡብ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ያስተላለፏቸው አራቱ ዋና ዋና መልዕክቶች 📅 Jul 04, 2026 👁️ 155
🔍 ኢንፎግራፊክስ ክፉ አሳቢ፣ ክፉ አላሚ መጨረሻው ሽንፈት ነው!! "ልማት፣ ሰላም፣ ብልጽግና የምናስብ ሰዎች እያሸነፍን ጉዟችን ወደፊት ይሆናል። ክፉ አሳቢ፣ ክፉ አላሚ መጨረሻው ሽንፈት ነው።"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 99
🔍 ኢንፎግራፊክስ "ምሳሌ እና ፍጻሜን መለየት ያስፈልጋል። የጀመርነው ለሚቀጥለው ስራ ምልክት የሚሆን ነገር ነው እንጂ ወደ ፍጻሜ ገና አልተቃረብንም።"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 90
🔍 ኢንፎግራፊክስ "መላው ሕዝባችን፣ ዳያስፖራውና የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ይህንን አዲስ የሀገራችንን ዕንቁ ስፍራ በመጎብኘት፣ የኢትዮጵያን አዲስ የብልጽግና ምዕራፍ በጋራ እንድንቋደስ ጥሪዬን አቀርባለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 89
🔍 ኢትዮጵያ "የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ከመዲናችን ባሻገር የኮንፈረንስ ቱሪዝምን በማስፋፋት፣ ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል የማድረግ ርዕያችንን ያጠናክራል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Jul 04, 2026 👁️ 117
🔍 ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ‘ገበታ ለትውልድ’ ስኬት የሆነው የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርትን መርቀዋል 📅 Jul 04, 2026 👁️ 278