🔍 ኢንፎግራፊክስ "በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ማስገኘት ችሏል፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሰፊ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 📅 Aug 11, 2026 👁️ 231