Search

7/30/2025 5:08 PM
700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀምበር፤ ኢትዮጵያውያን ያሳኩታል!
******************
ኢትዮጵያውያን በነገው ዕለት በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን አረንጓዴ የማልበስ ዓላማን ለማሳካት ከወዲሁ ዝግጅት አድርገዋል።
እርስዎስ? በየአካባቢያችሁ እያደረጋችሁ ያለውን ዝግጅት አስተያየት መስጫው ሳጥን ላይ ያስቀምጡልን።
ምንጭ።:ኢቢሲ
7/25/2025 3:29 PM
6 ቀን ቀረው
*******
 
አረንጓዴ አሻራ "በመትከል ማንሰራራት" በ7ኛ ዓመት 700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀምበር
ሐሙስ - ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በጋራ ይተክላሉ።
ምንጭ።:ኢቢሲ
7/24/2025 10:24 AM
በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ
**********************
ሐምሌ 24 ፣2017 700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር። እንዘጋጅ!
ምንጭ።:ኢቢሲ