እስካሁን የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትና የተመዘገቡ ስኬቶች ማጠቃለያ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም፣ አንድነትና መተማመንን ለመፍጠር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በነፃነትና በአካታችነት የተቋቋመ ተቋም ነው። ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ አወዛጋቢና መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የህብረተሰብ ምክክር ለመድረክ በርካታ ቅድመ-ዝግጅቶችንና የተግባር ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የህብረተሰብ ክፍሎች
በሁሉም ክልሎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልጣኞችና አስተባባሪዎች