Search

ታሪካዊ ስኬት፦ የኢትዮጵያ ወርቃማው ቡና 3 ቢሊየን ዶላር አስገኝቷል

ሓሙስ ሰኔ 25, 2018 157

ኢትዮጵያ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቡና ኤክስፖርት 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት አቅዳ የነበረው ዕቅድ በስኬት ተጠናቋል።

ይህ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ የገቢ መጠን፣ የሀገራችንን የውጭ ምንዛሬ አቅም የሚያጠናክርና የአርሶ አደሮቻችንን እንዲሁም የወጪ ንግድ ዘርፉን ትጋት የሚያሳይ ደማቅ ስኬት ነው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: