Search

ጳጉሜን 1 የእምርታ ቀን

እሑድ ጳጉሜን 01, 2018 54

ሀገራችን ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የጀመረችው የዘመናዊነት እና የብልጽግና ጉዞ በተጨባጭ ውጤቶች ታጅቦ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ጳጉሜን 1 "የእምርታ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ በግብርና ሜካናይዜሽን፣ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እያስመዘገብነው ያለውን ታላቅ ሀገራዊ የዕድገት እምርታ በማሰብ ነው።

 

የተጀመሩ የልማት ስራዎቻችንን ይበልጥ በማዘመን እና አቅማችንን አሟጠን በመጠቀም፣ ለነገዋ የበለጸገች ኢትዮጵያ ጠንካራ የምግብ ዋስትና እና የኢኮኖሚ መሰረት በጋራ እየጣልን እንገኛለን።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: