Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ

ሰኞ ኅዳር 14, 2019 23

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

በውይይታቸውም የቆየውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና የጋራ ጥቅም ባላቸው ዘርፎች ላይ ትብብራቸውን ማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገልጸዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: