Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ-ጂቡቲ ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ

እሑድ ታኅሣሥ 26, 2018 542

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በኢትዮ-ጂቡቲ ዋናው መሥሪያ ቤት በመገኘት የተቋሙን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።

#Ebc #Ebcdotstream #Ethiopia #PMAbiy Ethio_Djibouti_Railway