Search

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልባዊ አድናቆታቸውን ገለጹ

ሰኞ ሰኔ 15, 2018 77

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ ልባዊ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

ፍትሐዊ፣ ነጻ እና ግልጽነት የተሞላበት ምርጫ በማካሄድ “ለህዝባችን የተገባውን ቃል ላሳካው” ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድም ፕሬዚዳንቱ ምስጋና አቅርበዋል።

May be an image of lighting and table

የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎችም “በዴሞክራሲ ጉዟችን ላይ እምነት ስለጣሉ” አመሰግናቸዋለሁ ብለዋል ፕሬዚዳንት ታየ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባጋሩት መልዕክት።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: