Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የአዲስ ዓመት ማዕድ አጋሩ

ዓርብ መስከረም 01, 2019 54

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 2019 . አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክተው ማዕድ አጋርተዋል።

ይህ የማዕድ ማጋራት ተግባር፣ ኢትዮጵያውያን ዘወትርም ሆነ እንዲህ ባሉ ታላላቅ የበዓላት ወቅቶች አብሮ የመብላት፣ የመረዳዳት እና ያለውን የማካፈል ታላቅ ባህል በተግባር የሚያሳይ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር /ቤት ገልጿል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: