Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙ

ማክሰኞ መጋቢት 29, 2018 641

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርትን ገምግመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ አመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት መደረጉንም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።

#PMOEthiopia

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: