ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሙዚየም ጉብኝት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
በታላቁ ቤተ-መንግሥት ጣሪያ ሥር የተገናኙት ሁለቱ ወንድማማች ሀገራት፣ በአፍሪካውያን የተጻፈውን ታላቅ ታሪካዊ ቅርስ በጋራ ዘክረዋል።

#Ethiopia #Burundi #NationalPalaceMuseum #Diplomacy