Search

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረማርቆስ መብረር ሊጀምር ነው

ዓርብ ሰኔ 05, 2018 44

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ቅድመ ምረቃ በረራዎችን ወደ ደብረማርቆስ ከተማ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

አየር መንገዱ መንገደኞቻች የበረራ ቲኬቶችን በሁሉም የቲኬት መሸጫ ቢሮዎች ማግኘት እንደሚችሉ ገልጿል።