Search

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

ሰኞ ሰኔ 15, 2018 69

27ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን የ2018 በጀት ዓመት የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያዳምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።