Search

"የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሐ-ግብራችን ዋነኛ ግብ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ዓርብ ሰኔ 26, 2018 228

የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሐ-ግብራችን ዋነኛ ግብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ‎"ያየነው የአርባ ምንጭ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ እና  መብራቶችን እና ዲጂታል ስክሪኖችን ያካተተ ሲሆን በተጠናቀቁት የኮሪደር ሥራዎች ላይ አገልግሎቱ ተጀምሯል" ብለዋል።

‎"ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መሠረተ-ልማትን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር የከተሞቻችንን ምቹነት የማረጋገጥ ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል" ሲሉም አክለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: