“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
“ኦሮሞ ‘መልካ የሌለው ህዝብ ራስ እንደሌለው ህዝብ ነው’ እንደሚል፣ የባሕር በር የሌላት ሀገር ኑሮ የሌላት ሀገር ናት ብለን፤ ለህዝባችን ብልጽግና ስንል በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ የባሕር በር ለማግኘት እየሰራን እንገኛለን።” ቅዳሜ መስከረም 23, 2019 333 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: