Search

የሦስት ወራት የቡና አስደናቂ አፈጻጸም፡-

ቅዳሜ ጥቅምት 28, 2019 60

131,069.51 ቶን ቡና ለውጭ ገበያ ቀርቧል፤

የእቅዱን 91% ማሳካት ተችሏል፤

878.52 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ፤

 

ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ15% ወይም የ115.77 ሚሊዮን ዶላር ዕድገት አሳይቷል፡፡

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: