የአዲስ አበባ ከተማ የወንዞች ዳርቻዎችና የኮሪደር ልማት ለቱሪስቶች የመስህብ ማዕከል፣ ለስፖርተኞችና ለነዋሪዎች የጤናና የእንቅስቃሴ ስፍራ፣ ለማኅበራዊ ትሥሥር መድረክ፣ ለኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም አዲስ ዕድል ሆነዋል።
ይህ የአካታችነት፣ የውበትና የልማት ትሥሥር የአዲስ አበባን የስበት ማዕከልነት ከሀገር አልፎ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እያስተዋወቀ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: