ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ወቅት ከሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በመገናኘት የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ማጠናከር እና በጋራ ጥቅም ዙሪያ ትብብራችንን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: