ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ኤቫሪስት ንዳይሺሚዬ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርብ ጊዜ ያደረግናቸውን ምክክሮች መሠረት በማድረግ፣ ይህ ውይይት የጋራ ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ጉዳዮች ለመዳሰስ፣ የሁለትዮሽ ትብብራችንን ለማስፋት እንዲሁም የጋራ ቀጣናዊ እና አህጉራዊ አጀንዳዎቻችንን ወደ ተጨባጭ ተግባራት ለመለወጥ የሚያስችሉ ሐሳቦችን እንድንለዋወጥ ዕድል ሰጥቶናል ብለዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: