Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያዩ

ሰኞ ኅዳር 14, 2019 34

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

በውይይታችንም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ እና ለዘመናት የቆየ ግንኙነት በድጋሚ ያረጋገጥን ሲሆን፣ ተግባራዊ ትብብርን እና ተጨባጭ ውጤቶችን በማምጣት አጋርነታችንን የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መክረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: