ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ውይይታችን ታሪካዊ ግንኙነታችንን ወደ ላቀ የሁለትዮሽ ትብብር እና የጋራ ቀጣናዊ እድገት መለወጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ብለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: