ትግራይ በኢትዮጵያ ሕገመንግስት የምትተዳደር ክልል በመሆኗ ከፌዴራል መንግሥት ዕውቅና ውጪ የሚደረግ ማንኛውም ግንኙነት ተቀባይነት የሌለው እና የመጨረሻ ክህደት ነው - የወለዶ ትግራይ ፓርቲ ፕሬዝዳንት