Search

ጣና ነሽ-፪ ጀልባ ዛሬ ወደ ጣና ሐይቅ ትገባለች

ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 54

ጣና ነሽ-፪ ጀልባ ወደ ጣና ሐይቅ በመግባት አገልግሎት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው።
 
ጀልባዋ ዛሬ ከሰዓታት በኋላም ወደ ሐይቁ ትገባለች ተብሎ ይጠበቃል።
 
በራሔል ፍሬው