Search

የኢሎን መስክ ኩባንያ ስፔስ ኤክስ 28 ሳተላይቶችን አመጠቀ

ሰኞ መስከረም 19, 2018 27

የኢሎን መስክ ኩባንያ የሆነው "ስፔስ ኤክስ" በካሊፎርኒያ ከሚገኘው የጠፈር ጣቢያ 28 የስታርሊንክ ሳተላይቶችን አምጥቋል።
ሳተላይቶቹን የተሸከመው "ፋልኮን 9" የተሰኘው ሮኬት የስፔስ ኤክስን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማስፋፋት ወደ ሕዋ መምጠቁን በርካታ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ስፔስ ኤክስ በተለያዩ ሀገራት የኢንተርኔት አገልግሎት እያቀረበም ይገኛል።
 
በሴራን ታደሰ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ:

ተያያዥ ዜናዎች: