Search

የኢቲቪ ፓርላማ ቻናል ተመረቀ

ሰኞ መስከረም 26, 2018 171

የኢቲቪ ፓርላማ ቻናል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በይፋ ተመርቋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሎሚ በዶ፣ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቢኒያም ኤሮን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ቻናሉን ለመከታተል ፡-
ሳተላይት:- NSS 12 at 57.0°E
ፍሪኩዌንሲ (Frequency):- 11545
ሲምቦል (symbol):- 44999
ፖላራይዜሽን (Polarization):- horizontal
ይጠቀሙ