መከላከያ እንደ ቤት ነው። መከላከያን ብቻውን ብንገነባ አይዘልቅም። ኢኮኖሚው እሱን የሚሸከም መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። መከላከያ በአንድ ምሶሶ መቆም አይችልም። ሁሉም ምሶሶዎች መገንባት አለባቸው። እነዛ ምሶሶዎች ደግሞ የአየሩም፣ የምድሩም የቴክኖሎጂውም ነው። በዚህም በመከላከያ ስትራቴጂ አማካኝነት በሁሉም ምሶሶዎች ሸብረክ የማይል ጠንካራ ሠራዊት እየተገነባ ነው። መከላከያ ቴክኖሎጂን በሚገባ የሚጠቀም ተቋም አድርገነዋል። ይህም በውጤቱ እየታየ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት-ጀርመን አደባባይ-ጋርመንት እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር ልማት ሥራ ጉብኝት (በምስል)፤ ቅዳሜ ጥቅምት 15, 2018 1646 አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: