Search

የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ጋር ተወያዩ

እሑድ ግንቦት 23, 2018 64

የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ጋር ተወያይተዋል።

ሰብሳቢዋ በዚሁ ወቅት ለነገው ምርጫ በተደረገው ዝግጅት ዙሪያ ለአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጻ ማድረጋቸውን የቡድኑ መሪ ኡሁሩ ኬንያታ በፌስቡክ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ አስፍረዋል።