የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) በዛሬው ዕለት በይፋ ያስመርቃል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አትሌቶች፣ አርቲስቶች፣ የተቋሙ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ።
ዲጂታል ኢቢሲ እውን የሆነበት ሞባይል አፕ መረጃን በዓይነት እና በፍጥነት ይዞልዎት መጥቷል!
መተግበሪያውን አውርደው ወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን እንዳሻዎት ያግኙ!
አንድሮይድ (Android) ስልክ የምትጠቀሙ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/6KegY
አይኦኤስ (iOS) ስልክ የምትጠቀሙ ደግሞ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/hFuA1 አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!
በኢቢሲ የራስ አቅም በልጽጎ ለሥራ የበቃው የሞባይል መተግበሪያ እና ድረ-ገጽ የቀጥታ ሥርጭት ያለመቆራረጥ የሚገኝበት ነው።
አሁን በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን እና በዶትስትሪም የሚሠሩ ይዘቶችን በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ አንድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
የኢቢሲን ወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች በእጅዎ - በኢቢሲ ሞባይል አፕ!
ዲጂታል ኢቢሲ - ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረግ ጉዞ!
#EBC #ebcdotstream #Digital_EBC #DigitalEthiopia #EBCApp