Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።

ማክሰኞ ሰኔ 16, 2018 214

በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: