የዓርማ ፖድካስት ልዩ ቆይታ ዛሬ ምሽት እሑድ ሰኔ 21, 2018 182 በሀገራችን መጻኢ ዕድልና በምክክር ሂደቱ ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ የሚሰጥበት ታላቅ የውይይት መድረክ፤ በቅንጅትና በጋራ መግባባት ላይ ከሚያተኩረው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጋር የተደረገውን ጥልቅ ቆይታ በዓርማ ፖድካስት ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ይህን ልዩ መርሃ ግብር እንዳያመልጥዎ። ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይጠብቁን። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: