Search

ሀገር እናለምልም

ዓርብ ሐምሌ 03, 2018 145

የሀገራችንን የተፈጥሮ ውበትና ለምለም ገጽታ በዘላቂነት ለመጠበቅ እያንዳንዳችን የምናደርገው አረንጓዴ አሻራ እና የተፈጥሮ እንክብካቤ ወሳኝ ነው።

ይበልጥ የምትዋብ የተፈጥሮ ሚዛኗ የተጠበቀ እና በሁሉም መስክ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በጋራ እንነሳ፤ ሀገራችንን በጋራ እናልማ!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: