የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ግዙፍ ክለቦች ሊቨርፑል እና አርሰናል የሚገናኙበት ተጠበቂው ጨዋታ ዛሬ ምሽት 1፡30 ይካሄዳል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሁልጊዜም በስሜት፣ በከፍተኛ ፉክክር እና ድንቅ ጎሎች የተሞላ እንደመሆኑ መጠን የዓለም አቀፍ ስፖርት አፍቃሪዎችን ቀልብ የሳበ ታላቅ መርሃ-ግብር ነው።
በዚህ ሳቢና አሸናፊውን ለመገመት በሚያዳግት ታላቅ ጨዋታ የትኛው ክለብ የበላይነቱን ተቀዳጅቶ ሦስቱን ነጥብ ይወስዳል ብለው ይጠብቃሉ? እርስዎስ ማን ያሸንፋል ይላሉ? ግምትዎን በኮመንት ያካፍሉን! 👇
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: