ዛሬ የምንተክላት እያንዳንዷ ችግኝ የነገው የአየር ንብረት ዋስትናችን፣ የውኃ ጸጋችን እና የነገዋ ለምለም ኢትዮጵያ መሠረት ናት። ችግኝ መትከል ተፈጥሮን ማደስ ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ ህይወትንና ተስፋን ማጋራት ነው።
በአረንጓዴ አሻራችን የነገን ህይወት ዛሬ እንትከል፤ ሀገራችንን እናለምልም

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: